እየተከበረ ያለው የፋኖ ትዕዛዝ እና የክልሉ ውሎ

ውጊያ እየተካሄደባቸው ባሉ በአራቱም የአማራ ግዛቶች በፋኖ ትዕዛዝ መሰረት መንገዶች እየተዘጉ ነው።የጎጃም ፣ የጎንደርና የወሎ የፋኖ አደረጃጀቶች ለህዝባቸው ወቅታዊ ሁኒታዎችን ከግምት ውስጥ ያስገባ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ገደብ ተመሳሳይ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው ይታወቃል፡፡
በትዕዛዙም መሰረት በክልሉ ባህርዳርን ከጎንደር ፣ ደሴን ከወልዲያ ፣ ባህርዳርን ከመርዓዊ ፣ ፍኖተ ሰላምን ከባህርዳር ፣ እንዲሁም ዞንን ከዞን ፣ ወረዳን ከወረዳና ወረዳን ከዞን የሚያገናኙ አብዛኛዎቹ የክልሉ መንገዶች መዘጋታቸውን ሮሃ ከየአካባቢው ነዋርዎች አረጋ ተጣለ

0 Comments

Login to join the discussion